Tuesday, 9 June 2020

ለደብረወርቅ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች  በሙሉ

በጎ ፈቃደኛ በሆኑ መምህራን አማካኝነት ወርክ ሽት በማሰራትና ት/ቤቱ ኮፒ በማድረግ በማደል ላይ ስለሆን ከ 3 በላይ ሳትሆኑ ት/ቤት እየመጣችሁ እንድትወስዱ ት/ቤቱ ያሳዉቃል፡፡

“ኮረናን እንከላከል ስራችንንም እንስራ”

ለደብረወርቅ ሁለተኛ ደረጃ መምህራን የ ዲፓርትመንት ተጠሪዎ ች በ ሙሉ ዛሬ ማለትም 02/10/12 ከ ጠዋቱ በ 4፡00 ስብሰባ ስላለን እንድትገኙ ስንል እናሳዉቃለን።

Tuesday, 2 June 2020

Saturday, 30 May 2020

ይህ የ ደብረወርቅ  ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ  እና መሰናዶ ትምህርት ቤት ይፋዊ ብሎግ ነው።