ለደብረወርቅ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
በጎ ፈቃደኛ በሆኑ መምህራን አማካኝነት ወርክ ሽት በማሰራትና ት/ቤቱ ኮፒ በማድረግ በማደል ላይ ስለሆን ከ 3 በላይ ሳትሆኑ ት/ቤት እየመጣችሁ እንድትወስዱ ት/ቤቱ ያሳዉቃል፡፡
“ኮረናን እንከላከል ስራችንንም እንስራ”
No comments:
Post a Comment